መዝሙር 106:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 ያም እስከ ዘለዓለም ለልጅ ልጅ ጽድቅ ሆኖ ተቈጠረለት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም31 ይህም ከትውልድ እስከ ትውልድ፣ ለዘላለም ጽድቅ ሆኖ ተቈጠረለት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 ይህም አድራጎቱ ወደ ፊት ለሚከተለው ትውልድ ለዘለዓለም እንደ መልካም ሥራ ሆኖ ተቈጠረለት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 የእግዚአብሔርን ምሕረቱን ለሰው ልጆችም ድንቁን ንገሩ። See the chapter |