Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




መዝሙር 106:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

29 በሥራቸውም አስመረሩት፥ ቸነፈርም በላያቸው በዛ።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

29 በሥራቸውም እግዚአብሔርን አስቈጡት፤ መቅሠፍትም በላያቸው መጣ።

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

29 በክፉ ሥራቸው እግዚአብሔርን አስቈጡት፤ በዚህ ምክንያት መቅሠፍት በመካከላቸው ተነሣ።

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

29 ዐውሎ ነፋ​ሱ​ንም ጸጥ አደ​ረገ፥ ባሕ​ሩም ዝም አለ።

See the chapter Copy




መዝሙር 106:29
9 Cross References  

ከእነርሱም አንዳንዶቹ እንደ ሴሰኑ አንሴስን፥ በአንዲት ቀን ሃያ ሦስት ሺህ ወድቀዋልና።


እግዚአብሔር ሰዎችን ቅኖች አድርጎ እንደ ሠራቸው፥ እነሆ፥ ይህን ብቻ አገኘሁ፥ እነርሱ ግን ብዙ ብልሃትን ፈለጉ።


በሥራቸው ረከሱ፥ በድርጊታቸውም አመነዘሩ።


አቤቱ አምላክችን ሆይ፥ አንተ ሰማሃቸው፥ አቤቱ፥ አንተ ማርሃቸው፥ ጥፋታቸውን ሁሉ ግን ተበቀልሃቸው።


በመቅሠፍትም የሞተው ሰው ሀያ አራት ሺህ ነበረ።


እስራኤልም ብዔልፌጎርን ተከተለ፤ የጌታም ቁጣ በእስራኤል ላይ ነደደ።


ያንንም የእስራኤልን ሰው ተከትሎ ወደ ድንኳኑ ገባ። እስራኤላዊውንም ሰውና ሴቲቱን ሁለቱንም ሆዳቸውን ወጋቸው። ከእስራኤልም ልጆች መቅሠፍቱ ተከለከለ።


Follow us:

Advertisements


Advertisements