መዝሙር 106:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 የምትወደደውን ምድር ናቁ፥ በቃሉም አልታመኑም፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ከዚያም በኋላ መልካሚቱን ምድር ናቁ፤ የተስፋ ቃሉንም አላመኑም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 በእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ስላልተማመኑ መልካሚቷን ምድር ናቁ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 እነርሱ የእግዚአብሔርን ሥራ፥ በጥልቅም ያለችውን ድንቁን ዐወቁ። See the chapter |