መዝሙር 106:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 የለመኑትንም ሰጣቸው፥ ለነፍሳቸው ግን ክሳትን ላከ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 እርሱም የለመኑትን ሰጣቸው፤ ዳሩ ግን የሚያኰሰምን ሕመም ሰደደባቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 እርሱ የለመኑትን ሁሉ ሰጣቸው፤ ነገር ግን የሚያመነምን በሽታ አመጣባቸው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 የእግዚአብሔርን ምሕረት ለሰው ልጆችም ያደረገውን ድንቁን ንገሩ፤ See the chapter |