መዝሙር 106:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 በዚያን ጊዜ በቃሉ አመኑ፥ ምስጋናውንም ዘመሩ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ከዚህ በኋላ የተስፋ ቃሉን አመኑ፤ በዝማሬም አመሰገኑት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ከዚህ በኋላ በተስፋ ቃሉ አመኑ፤ የምስጋናም መዝሙር ዘመሩለት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ልባቸው በመከራ ደከመ፤ ታመሙ የሚረዳቸውንም አጡ። See the chapter |