መዝሙር 106:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ከሚጠሉአቸውም እጅ አዳናቸው፥ ከጠላትም እጅ ተቤዣቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ከባላጋራቸው እጅ አዳናቸው፤ ከጠላትም እጅ ታደጋቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ከሚጠሉአቸውም ሰዎች እጅ አዳናቸው፤ ከጠላቶቻቸውም እጅ ታደጋቸው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በጨለማና በሞትም ጥላ የተቀመጡ፥ በችግር በብረትም የታሰሩ፥ See the chapter |