መዝሙር 105:45 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)45 ሕጉን ይጠብቁ ዘንድ፥ ሥርዓቱንም ይፈልጉ ዘንድ። ሃሌ ሉያ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም45 ይህም ሥርዐቱን ይጠብቁ ዘንድ፣ ሕጉንም ይፈጽሙ ዘንድ ነው። ሃሌ ሉያ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም45 ይህንንም ሁሉ ማድረጉ ሕዝቡ ድንጋጌውን እንዲጠብቁና ሕጉንም እንዲፈጽሙ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን! See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)45 ለእነርሱም ኪዳኑን አሰበ፥ እንደ ምሕረቱም ብዛት አዘነላቸው። See the chapter |