መዝሙር 105:43 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)43 ሕዝቡንም በደስታ የተመረጡትንም በእልልታ አወጣ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም43 ሕዝቡን በደስታ፣ ምርጦቹንም በእልልታ አወጣቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም43 ስለዚህ የተመረጠውን ሕዝቡን መርቶ አወጣ፤ እነርሱም በደስታ ዘመሩ፤ እልልም አሉ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)43 ብዙ ጊዜ አዳናቸው፤ እነርሱ ግን በምክራቸው አስመረሩት፥ በኀጢአታቸውም መከራ ተቀበሉ። See the chapter |