መዝሙር 105:41 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)41 ዓለቱን ሰነጠቀ፥ ውኃውም ፈለቀ፥ ወንዞች በበረሃ ፈሰሱ፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም41 ዐለቱን ሰነጠቀ፤ ውሃም ተንዶለደለ፤ እንደ ወንዝም በበረሓ ፈሰሰ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም41 አለቱን ሰነጠቀ፤ ውሃም ወጣ፤ በበረሓውም ውስጥ እንደ ወንዝ ውሃ ፈሰሰ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)41 በጠላቶቻቸውም እጅ አሳልፎ ሰጣቸው። የሚጠሉአቸውም ገዙአቸው። See the chapter |