መዝሙር 105:36 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 የአገራቸውንም በኩር ሁሉ፥ የጉልበታቸውን መጀመሪያ ሁሉ መታ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም36 ደግሞም በአገራቸው ያለውን በኵር ሁሉ፣ የኀይላቸውንም ሁሉ በኵራት መታ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 የእያንዳንዱን ግብጻዊ ቤተሰብ የበኲር ልጅ ገደለ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ለጣዖቶቻቸውም ተገዙ፥ በደልም ሆነባቸው። See the chapter |