መዝሙር 105:32 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 ዝናባቸውን በረዶ አደረገው፥ በምድራቸውም የእሳት ነበልባል ወረደ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም32 ዝናባቸውን በረዶ አደረገው፤ ምድራቸውም ሁሉ መብረቅ አወረደ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 እግዚአብሔር በአገራቸው ላይ በዝናብ ፈንታ የበረዶ ናዳንና መብረቅን አወረደ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 በክርክር ውኃ ዘንድም አስቈጡት፥ ስለ እነርሱም ሙሴ ተበሳጨ፤ See the chapter |