መዝሙር 105:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ምድራቸውና የንጉሦቻቸው ቤቶች በእንቁራሪት ተሞሉ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም30 ምድራቸውም፣ የነገሥታታቸው እልፍኝ ሳይቀር፣ ጓጕንቸር ተርመሰመሰባቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 አገራቸው በእንቁራሪት ተሸፈነች፤ ቤተ መንግሥቱ እንኳ ሳይቀር ሁሉ ቦታ በእንቁራሪት ተሞላ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ፊንሐስም ተነሥቶ አዳናቸው፥ ቸነፈሩም ተወ። See the chapter |