መዝሙር 105:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 ውኃቸውን ወደ ደም ለወጠ፥ ዓሦቻቸውንም ገደለ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም29 ውሃቸውን ወደ ደም ለወጠ፤ ዓሦቻቸውንም ፈጀ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 የወንዞቻቸውንም ውሃ ወደ ደም ለወጠ፤ ዓሣዎቻቸውንም ሁሉ ገደለ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 በሥራቸውም አነሣሱት ቸነፈርም በላያቸው በዛ። See the chapter |