መዝሙር 105:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 አገልጋዩን ሙሴን የመረጠውንም አሮንን ላከ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 ባሪያውን ሙሴን፣ የመረጠውንም አሮንን ላከ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 ከዚህ በኋላ አገልጋዩን ሙሴንና የመረጠውን አሮንን ላከ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 እጁንም አነሣባቸው። በምድረ በዳ ይጥላቸው ዘንድ፥ See the chapter |