መዝሙር 105:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ሕዝቡን ይጠሉ ዘንድ በአገልጋዮቹም ላይ ተንኰል ይፈጽሙ ዘንድ ልባቸውን ለወጠ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ሕዝቡን እንዲጠሉ፣ በባሪያዎቹም ላይ እንዲያሤሩ ልባቸውን ለወጠ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 እግዚአብሔር ግን ወገኖቹን እንዲጠሉና፥ በአገልጋዮቹም ላይ በተንኰል እንዲነሡ ግብጻውያንን አስጨከነ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 በድንኳኖቻቸውም ውስጥ አንጐራጐሩ፤ የእግዚአብሔርንም ቃል አልሰሙም። See the chapter |