መዝሙር 105:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 የቤቱ ጌታ፥ የንብረቱ ሁሉ ገዢ አደረገው፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 የቤቱ ጌታ፣ የንብረቱም ሁሉ አስተዳዳሪ አደረገው፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 በመንግሥቱ ላይ ኀላፊ አድርጎ ሾመው፤ በምድሩም ሁሉ ላይ ገዢ አደረገው፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ያዳናቸውን እግዚአብሔርን ረሱ። ታላቅ ነገርንም በግብፅ፥ See the chapter |