መዝሙር 105:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ንጉሥ ላከና ፈታው፥ የአሕዛብም አለቃ አስፈታው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ንጉሥ ልኮ አስፈታው፤ የሕዝቦችም ገዥ ነጻ አወጣው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ከዚያ በኋላ የግብጽ ንጉሥ ዮሴፍን ነጻ አደረገው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ሣርንም በሚበላ በበሬ ምሳሌ ክብራቸውን ለወጡ። See the chapter |