መዝሙር 105:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 በምድር ላይ ራብን ጠራ፥ የእህልን ኃይል ሁሉ ሰበረ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 በምድሪቱ ላይ ራብን ጠራ፤ የምግብንም አቅርቦት ሁሉ አቋረጠ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 እግዚአብሔር ራብን በአገራቸው ላይ አመጣ፤ ምግባቸውንም ሁሉ አጠፋ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ሙሴንም፥ እግዚአብሔር የቀደሰውን አሮንንም በሰፈር አስቈጧቸው። See the chapter |