መዝሙር 103:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ነፋስ በነፈሰበት ጊዜ ያልፋልና፥ ስፍራውንም ደግሞ አያውቀውምና። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ነፋስ በነፈሰበት ጊዜ ግን ድራሹ ይጠፋል፤ ምልክቱም በቦታው አይገኝም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 የዱር አበባ ነፋስ በሚነፍስበት ጊዜ ወዲያው ይጠፋል፤ በዚያ ስፍራ እንደ ነበረ እንኳ አይታወቅም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 የዱር ዛፎች ሁሉ፥ የተከልኸው የሊባኖስ ዝግባም ይጠግባሉ። See the chapter |