መዝሙር 103:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 እንደ ኃጢአታችን አላደረገብንም፥ እንደ በደላችንም አልከፈለንም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 እንደ ኀጢአታችን አልመለሰልንም፤ እንደ በደላችንም አልከፈለንም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 በኃጢአታችን መጠን አልቀጣንም፤ በበደላችንም ልክ አልከፈለንም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ምንጮችን ወደ ቆላዎች የሚልክ፤ በተራሮች መካከል ውኆች ያልፋሉ፤ See the chapter |