መዝሙር 102:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ጌታ ጽዮንን ይሠራታልና፥ በክብሩም ይገለጣልና። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 እርሱ ወደ ችግረኞች ጸሎት ይመለከታል፤ ልመናቸውንም አይንቅም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 የድኾችን ጸሎት ይሰማል፤ ልመናቸውንም አይንቅም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 የእግዚአብሔር ይቅርታው ግን ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም በሚፈሩት ላይ፥ ጽድቁም በልጅ ልጆች ላይ ነው፤ See the chapter |