መዝሙር 10:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ምስኪኑ ይዋረዳል፥ ይጐብጣል፥ በኃያላኑም እጅ ይወድቃል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ምስኪኑም ይደቅቃል፤ ዐንገቱን ይደፋል፤ ያልታደለውም በክንዱ ሥር ይወድቃል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 እርሱ መትቶ ይጥላቸዋል፤ ረዳት የሌላቸው ደካሞች ምስኪኖችም የእርሱ ሰለባ ሆነው ይወድቃሉ። See the chapter |