ምሳሌ 9:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 በመንገድ የሚያልፉትን አካሄዳቸውንም ያቀኑትን ለመጥራት፦ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 በዚያ የሚያልፉትን፣ መንገዳቸውን ይዘው የሚሄዱትን ትጣራለች። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ሥራቸውን በቅንነት እየሠሩ በመንገድ የሚያልፉትን ሁሉ እንዲህ እያለች ትጣራለች፦ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 በመንገድ የሚያልፉትን አካሄዳቸውንም ያቀኑትን ትጠራለች። See the chapter |