ምሳሌ 8:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 አፌ እውነትን ይናገራልና፥ ከንፈሮቼም ክፋትን ይጸየፋሉ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 አንደበቴ እውነትን ይናገራል፤ ከንፈሮቼ ክፋትን ይጸየፋሉና። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 እኔ እውነት የሆነውን እናገራለሁ፤ ክፋት በእኔ ዘንድ የተጠላ ነው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 አንደበቴ እውነትን ታስተምራለችና፥ የሐሰት ከንፈሮችም በፊቴ የረከሱ ናቸውና። See the chapter |