ምሳሌ 8:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 ትምህርቴን ስሙ፥ ጠቢባንም ሁኑ፥ ቸል አትበሉትም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም33 ምክሬን አድምጡ፤ ጥበበኞች ሁኑ፤ ቸልም አትበሉት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 የምትማሩትን አስተውሉ፤ ብልኆች ሁኑ፤ ቸልም አትበሉት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 ጥበብን ስሙ፥ ጠቢባንም ሁኑ፥ ቸልም አትበሉት። See the chapter |