ምሳሌ 8:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 በኮረብታ ላይ በመንገድ አጠገብ በጎዳና መካከል ትቆማለች። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 በመንገድ አጠገብ ባሉ ኰረብቶች፣ መንገዶቹ በሚገናኙበትም ላይ ትቆማለች፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 በመንገድ አጠገብ በሚገኙ ኰረብቶችና በመንገድ መገናኛዎች ላይ ትቆማለች፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በተራሮች ጫፍ ላይ ናትና፥ በጎዳና መካከልም ትቆማለች። See the chapter |