ምሳሌ 8:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 እኔ የሚወድዱኝን እወድዳለሁ፥ ተግተው የሚሹኝም ያገኙኛል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 የሚወድዱኝን እወድዳቸዋለሁ፤ ተግተው የሚሹኝም ያገኙኛል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 እኔ የሚወዱኝን እወዳለሁ፤ የሚፈልጉኝም ያገኙኛል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 እኔ የሚወድዱኝን እወድዳለሁ፥ እኔንም የሚሹ ሞገስን ያገኛሉ። See the chapter |