ምሳሌ 8:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 በውኑ ጥበብ አትጮኽምን? ማስተዋልስ ድምፅዋን አታሰማምን? See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ጥበብ ጮኻ አትጣራምን? ማስተዋልስ ድምፅዋን ከፍ አድርጋ አታሰማምን? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 አድምጡ! ጥበብ ትጣራለች፤ ማስተዋልም ድምፅዋን ታሰማለች። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አንተስ ጥበብን አስተምር፥ ማስተዋል ትመልስልህ ዘንድ፤ See the chapter |