ምሳሌ 7:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ልብህ ወደ መንገድዋ አያዘንብል በጎዳናዋ አትሳት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ልባችሁን ወደ መንገዷ አታዘንብሉ፤ ወደ ስሕተት ጐዳናዋም አትግቡ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 እንደዚህ ዐይነትዋ ሴት ልብህን እንድትማርክ አታድርጋት፤ የእርስዋንም መንገድ በመከተል አትሳሳት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ልብህ ወደ መንገድዋ አያዘንብል፤ በጎዳናዋ አትሳት። See the chapter |