ምሳሌ 6:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 ቁስልንና ውርደትን ያገኛል፥ ስድቡም አይደመሰስም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም33 መደብደብና ውርደት ዕጣው ነው፤ ኀፍረቱም ከቶ አይወገድም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 ውርደትና ድብደባ ይደርስበታል፤ ሁልጊዜም እንደ ተዋረደ ይኖራል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 ቍስልንና ውርደትን ያገኛል፥ ስድቡም ለዘለዓለም አይደመሰስም። See the chapter |