ምሳሌ 6:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 በፍም ላይ የሚሄድ እግሮቹስ የማይቃጠሉ ማን ነው? See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም28 አንድ ሰው እግሮቹ ሳይቃጠሉ፣ በፍም ላይ መሄድ ይችላልን? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 እግሩስ ሳይቃጠል ፍም ረግጦ ለመሄድ የሚችል ሰው አለን? See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ወይም በፍም ላይ የሚሄድ፥ እግሮቹስ የማይቃጠሉ ማን ነው? See the chapter |