ምሳሌ 6:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 በጉያው እሳትን የሚታቀፍ፥ ልብሶቹስ የማይቃጠሉ ማን ነው? See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም27 ለመሆኑ ልብሱ ሳይቃጠል፣ በጕያው እሳት መያዝ የሚችል ሰው አለን? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 በጉያው እሳት ይዞ ልብሱ የማይቃጠልበት ሰው አለን? See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 በጕያው እሳትን የሚታቀፍ፥ ልብሶቹስ የማይቃጠሉ ማን ነው? See the chapter |