ምሳሌ 6:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ሁልጊዜም በልብህ አኑራቸው፥ በአንገትህም እሰራቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ምን ጊዜም በልብህ አኑራቸው፤ በዐንገትህም ዙሪያ እሰራቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 የእነርሱን መመሪያ ዘወትር ተከተል፤ ቃላቸውንም ዘወትር ጠብቅ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ሁልጊዜ በልብህ አኑረው፥ በአንገትህም እሰረው። See the chapter |