ምሳሌ 6:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 በአፍህ ቃል ከተጠመድህ፥ በአፍህ ቃል ከተያዝህ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 በተናገርኸው ነገር ብትጠመድ፣ ከአፍህ በወጣውም ቃል ብትያዝ፣ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 በገባኸውም ቃል ብትያዝ፥ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 የሰው ከንፈሩ ጽኑ ወጥመድ ነው፤ በአፉ ቃል ይጠፋል። See the chapter |