ምሳሌ 6:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ከንቱና ክፉ ሰው ጠማማ ንግግር ይዞ ይዞራል፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ምናምንቴና ጨካኝ ሰው፣ ነውረኛ አንደበቱን ይዞ የሚዞር፣ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ባለጌና ክፉ ሰው በየቦታው እየዞረ ነገር እያጣመመ ያወራል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ዓመፀኛና ሰነፍ የሆነ ሰው ቀና ያልሆኑ መንገዶችን ይሄዳል፤ See the chapter |