ምሳሌ 4:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 የእግርህን መንገድ አቅና፥ አካሄድህም ሁሉ ይጽና። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 የእግርህን ጐዳና አስተካክል፤ የጸናውን መንገድ ብቻ ያዝ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 እግሮችህ በቀና መንገድ ላይ ይራመዱ። መንገድህም ሁሉ ይቃናልሃል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ለእግርህ ቀና መሄጃ ሥራ፥ መንገዶችህንም አቅና። See the chapter |