ምሳሌ 4:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ከሁሉ አስበልጠህ ልብህን ጠብቅ፥ የሕይወት ምንጭ እርሱ ነውና። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ከሁሉም በላይ ልብህን ጠብቅ፤ የሕይወት ምንጭ ነውና። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ልብ የሕይወት ምንጭ ስለ ሆነ ልብህን ከሁሉ ነገር አስበልጠህ ጠብቀው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ልብህን አጥብቀህ ጠብቅ፥ የሕይወት መገኛ ከእርሱ ነውና። See the chapter |