ምሳሌ 31:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ተናገር፥ በእውነትም ፍረድ፥ ለድሀና ለምስኪን ፍረድ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ተናገር፤ በጽድቅም ፍረድ፤ የምስኪኖችንና የድኾችን መብት አስከብር።” See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ስለ እነርሱ ተናገር፤ ትክክለኛ ፍርድም ፍረድላቸው፤ የድኾችንና የችግረኞችን መብት ጠብቅ።” See the chapter |