ምሳሌ 31:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ለጥፋት ለቀረበው ሰው ብርቱ መጠጥ ስጡት፥ ነፍሱ ለመረረውም የወይን ጠጅ ስጡት፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ለሚጠፉት የሚያሰክር መጠጥ፣ በሥቃይ ላሉትም የወይን ጠጅ ስጧቸው፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 “በሞት ጣር ላይ ለሚገኙና በሥቃይ ኑሮ ወይንና የሚያሰክር መጠጥ ስጡአቸው። See the chapter |