ምሳሌ 31:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ዕድሜዋን ሙሉ መልካም ታደርግለታለች፥ ክፉም አታደርግም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 በሕይወት ዘመኗ ሁሉ፣ መልካም ታደርግለታለች እንጂ አትጐዳውም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 በምትኖርበት ዘመን ሁሉ መልካም ነገር ታደርግለታለች እንጂ ክፉ ነገር አታደርግበትም። See the chapter |