ምሳሌ 30:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ሽኮኮዎች ያልበረቱ ሕዝቦች ናቸው፥ ቤታቸውን ግን በቋጥኝ ድንጋይ ውስጥ ያደርጋሉ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 ሽኮኮዎች ዐቅመ ደካማ ናቸው፤ ሆኖም መኖሪያቸውን በቋጥኞች መካከል ይሠራሉ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 ሽኮኮዎች፦ ሽኮኮዎች ብርቱዎች አይደሉም፤ ነገር ግን መኖሪያቸውን በአለቶች መካከል ይሠራሉ። See the chapter |