ምሳሌ 3:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 በግፈኛ ሰው አትቅና፥ መንገዱንም ሁሉ አትምረጥ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም31 በክፉ ሰው አትቅና፤ የትኛውንም መንገዱን አትምረጥ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 በግፈኞች ሰዎች አትቅና፤ ክፉ ሥራቸውንም አትከተል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 ከክፉ ሰዎች ዘንድ ሽሙጥን ገንዘብ አታድርግ፥ በመንገዳቸውም አትቅና። See the chapter |