ምሳሌ 29:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ድኀና ግፈኛ ተገናኙ፥ ጌታ የሁለቱንም ዐይን ያበራል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ድኻውና ጨቋኙ የጋራ ነገር አላቸው፤ እግዚአብሔር ለሁለቱም የዐይን ብርሃንን ሰጥቷቸዋል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ለድኻና እርሱንም ለሚጨቊነው ሰው የዐይን ብርሃን የሚሰጠው እግዚአብሔር ስለ ሆነ በብርሃን አጠቃቀም ሁለቱም እኩል ናቸው። See the chapter |