ምሳሌ 26:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 አንተ ደግሞ እርሱን እንዳትመስል ለሞኝ እንደ ሞኝነቱ አትመልስለት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ሞኝን እንደ ቂልነቱ አትመልስለት፤ አለዚያ አንተም ራስህ እንደ እርሱ ትሆናለህ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 የማይረባ ጥያቄ ለሚያቀርብልህ ሞኝ ሰው፥ አንተም እንደ እርሱ ሞኝ እንዳትሆን መልስ አትስጠው። See the chapter |