ምሳሌ 25:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በንጉሥ ፊት አትመካ፥ በታላላቆችም ስፍራ አትቁም፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 በንጉሥ ፊት ራስህን ከፍ ከፍ አታድርግ፤ በታላላቆች መካከል መገኘትም አይመርህ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 በንጉሥ ፊት በምትቆምበት ጊዜ ዝነኛ ለመሆን አትሞክር፤ ወደ ታላላቅ ሰዎችም ደረጃ ከፍ ለማለት አትፈልግ። See the chapter |