ምሳሌ 24:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ክፉ ለማድረግ የሚያውጠነጥን፥ ተንኰለኛ ይባላል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ክፋት የሚያውጠነጥን፣ “ተንኰለኛ” ይባላል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ዘወትር ክፋትን ለማድረግ የሚያሤር ሁሉ “ተንኰለኛ” የሚል የቅጽል ስም ይወጣለታል፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ነገር ግን በአንድነት ያስባሉ፥ ሰነፎችንም ድንገት ሞት ያገኛቸዋል። See the chapter |