ምሳሌ 24:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 በቀና ነገር የሚመልስ በፍቅር ይሰማል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 እውነተኛ መልስ መስጠት፣ ከንፈርን እንደ መሳም ነው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 ትክክለኛ መልስ የሚሰጥ ሰው እንደ ልብ ወዳጅ ይቈጠራል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ሰይፈ መዓቱ ብትሳል ግን ከዘሮቹ ጋር ሰውን ታጠፋለች፤ የሰውንም አጥንት ትቈረጥማለች። See the chapter |