ምሳሌ 24:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 በክፉ ሰዎች አትቅና፥ ከእነርሱ ጋርም መሆንን አትመኝ፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 በክፉ ሰዎች አትቅና፤ ጓደኛነታቸውም አይመርህ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 በክፉ ሰዎች አትቅና፤ ከእነርሱም ጋር ጓደኛ ለመሆን አትፈልግ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ልጄ ሆይ፥ በክፉ ሰዎች አትቅና፥ ከእነርሱም ጋር መኖርን አትውደድ፤ See the chapter |