ምሳሌ 23:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 የንፉግን ሰው እንጀራ አትብላ፥ ጣፋጩ መብልም አይመርህ፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 የሥሥታምን ምግብ አትብላ፤ ጣፋጭ መብሉም አያስጐምጅህ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 የስስታምን እንጀራ አትብላ፤ የሚያቀርብልህም ጥሩ ምግብ አያስጐምጅህ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ከስስታም ሰው ጋር አትመገብ፥ ምግቡንም አትመኝ፤ See the chapter |