ምሳሌ 23:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በእውነት መጨረሻህ ያምራልና፥ ተስፋህም አይጠፋምና። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ለነገ ርግጠኛ አለኝታ ይኖርሃል፤ ተስፋህም ከንቱ አይሆንም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ይህን ብታደርግ የወደፊት ኑሮህ የተቃና ይሆናል፤ ተስፋህም አያቋርጥም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ብትጠብቃቸው ዘመድ ይሆኑሃል፥ ተስፋህም አትጠፋም። See the chapter |